am_tn/psa/146/005.md

395 B

እርሱም ሰማይንና ምድርን … ሁሉ የፈጠረ

“ሰማይና” እና “ምድርን” የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት አጠቃላይ በአለም ላይ እና ጠፈር ላይ የተፈጠሩትን ነው፡፡

እውነትን ለዘላለም የሚጠብቅ

“እውነትን ይጠብቃታል” ወይም “ታማኝነቱ ይኖራል”