am_tn/psa/146/003.md

677 B

በአለቆች

“በአለቆች” የሚለው ቃል የሁሉም ሰው መሪዎችን ያመለክታል፡፡

ማዳን በማይችሉ በሰው ልጆች

“በማንም ሰው ምክንያቱም እነርሱ አያድናችሁም”

በሰው ልጆች

“በሰው ዘር” ወይም “በሰዎች”

ነፍሱ ትወጣለች

ይህ አነጋገር አንድ ሰው መሞቱን ያሳያል፡፡ “ሲሞት”

ወደ መሬቱም ይመለሳል

እግዚአብሔር በመጀመሪያ አዳምን ከአፈር እንደፈጠረው ሁሉ ሰው ሲሞት የሰው ስጋ ተመልሶ አፈር ይሆናል ይበሰብሳል፡፡