ተመሳሳይነት በዕብራውያን ስነግጥም የተለመደ ነው
“ነፍሴ” የሚለው ቃል የጸሐፊውን የውስጣዊ ማንነትን ያመለክታል፡፡ ጸሐፊው የውስጥ ማንነቱን እግዚአብሔርን እንዲያመሰግን ያዘዋል፡፡ “እግዚአብሔርን ከነፍሴ አመሰግነዋለሁ” ወይም “እግዚአብሔርን በሙሉ ህይወቴ አመሰግነዋለሁ”
“እስክሞት ድረስ” ወይም “በሕይወት እስካለሁ ድረስ”