am_tn/psa/144/012.md

757 B

እንደ አዲስ አትክልት

ጤነኛ እና ጠንካራ

በጎልማሳነታቸው

ሰዎች የሚያድጉበት ጊዜ

ሴቶች ልጆቻቸውም እንደ እልፍኝ ያማሩና ያጌጡ

“ሴት ልጆቻችንም እንደ እልፍኝ ያማሩና ያጌጡ ይሁኑ”

እልፍኝ ያማሩና ያጌጡ

ትላልቅ ቤቶችን ደግፈው የሚይዙ የሚያምሩ የሚሰቀሉ

ተቀርፀው ቀጥ እንዳሉ ምሶሶዎች ናቸው

ቤተመቅደስን እንዲያምር ተቀርፀው ቀጥብለው የተሰሩ ናቸው

በመስካችን የተሰማሩት በጎች በሺህ የሚቆጠሩ

በሺህ የሚቆጠሩ ከመሆናቸው መስካችንን ይሞሉታል፡፡