am_tn/psa/144/007.md

880 B

እጅህን ከአርያም ላክ አድነኝም ከብዙ ውኆች

ዳዊት እግዚአብሔር በምድር ላይ ከውሃ በላይ ሆኖ ዳዊትን ከውሃው በእጅ እንደሚጎትተው እና አእንደሚያወጣው መስሎ ይናገራል፡፡ ውሃዎች የሚለው ቃል በሌሎች የሚፈጠር ችግሮችን ያመለክታል፡፡ “አንተ ሁሉን የምትችል ችግሮችን እንዳልፍ እባክህ እርዳኝ”

ከባዕድ ልጆች እጅ

“እጅ” የሚለው ቃል ሃይል ወይም ጉልበትን ያመለክታል፡፡ “ከባዕድ ልጆች ጉልበት”

አፋቸው ምናምንን ከሚናገር

“አፋቸው” የሚለው ቃል የሚናገረውን ሰው ያመለክታል፡፡ “ምናምንን ይናገራሉ”

እየማሉ እንኳን ይክዳሉ

x