am_tn/psa/144/003.md

559 B

እርሱን ታውቀው ዘንድ ሰው ምንድር ነው?

“ከፈጠርካቸው ነገሮች ሁሉ ሰው ትንሽ ሲሆን አንተ የሰውን ልጅ ማወቅህ ይገርመኛል”

ሰው… የሰው ልጅ

እነዚህ ሁለት ቃላቶች ሙሉ ሰውን ያመለክታል፡፡

ከንቱን ነገር ይመስላል ዘመኑ እንደ ጥላ ያልፋል

ጸሐፊው ሰውን ከነዚህ ትናንሽ ነገሮች ጋር በማነፃፀር ህይወቱ ምን ያህል አጭር እንደሆነ ያሳያል፡፡