am_tn/psa/144/001.md

1.9 KiB

አጠቃላይ ሃሳብ

ተመሳሳይነት በዕብራውያን ስነግጥም የተለመደ ነው

የዳዊት መዝሙር

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) ዳዊት መዝሙሩን ነው የፃፈው 2) መዝሙሩ ስለ ዳዊት ነው የሚናገረው 3) መዝሙሩ የዳዊት መዝሙር አይነት ነው፡፡

አለቴ

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) “የሚጠብቀኝ” ወይም 2) “ሀይልን የሚሰጠኝ”

ለእጆቼ ሰልፍን፣ ለጣቶቼም ዘመቻን የሚያስተምር

“ለእጆቼ” እና “ለጣቶቼም” የሚሉት ቃላት “እኔ” ከሚለው ቃል ጋር ተመሳሳይነት አላቸው፡፡ “ለሰልፍ እና ለጦርነት የሚያዘጋጀኝ” ወይም “ለጦርነት የሚያለማምደኝ”

መሀሪዬ

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) የሚወደኝ 2) የሚጠብቀኝ

መሸሸጊያዬ…መጠጊያዬ

መዝሙረኛው የተለያዩ ቃላትን በመጠቀም የእግዚአብሔርን ጥበቃ ይናገራል፡፡

ምሽጌ

ዳዊት እግዚአብሔርን ከውጊያ እንደሚጠብቀው ምሽግ መስሎ ይናገራል፡፡ ዳዊትን ከክፉ ነገር የሚጠብቀው እግዚአብሔር ነው፡፡

መከታዬ

ዳዊት እግዚአብሔር ልክ አንደ መከታ የሚጠብቀው መስሎ ይናገራል፡፡ እግዚአብሔር ዳዊትን ከክፉ ነገሮች የሚጠብቀው ነው፡፡ በመዝሙረ ዳዊት 18፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

መጠጊያዬና

ወደ እግዚአብሔር ለከለላ መሄድ ልክ እርሱ እንደ መጠጊያ መስሎ ይናገራል፡፡ “እንዲጠብቀኝ ወደሱ የምሄድበት”

ሕዝቤንም ከእኔ በታች የሚያስገዛልኝ

“ሕዝቦችን እንዲሸነፉ ሊያደርግ የሚችል”