am_tn/psa/141/008.md

257 B

አይኖቼ ወደ አንተ ናቸውና

“አይኖቼ” የሚለው ቃል ሙሉ ሰውን ያመለክታል፡፡ “ልታደርጋቸው ያልካቸውን ነገሮች አያለሁ” ወይም “እንድትረዳኝ እጠብቃለሁ”