am_tn/psa/140/009.md

1.2 KiB

የሚከቡኝን ራስ

‹‹ራስ›› የሚለው የሚያመለክተው የሚንቁትን ሰዎች (ንቀትን) ነው፡፡ (ምልክታዊ ትርጉም የሚለውን ተመልከት)

የከንፈራቸው ክፋት ይክደናቸው

ይህ ክፉ ነገሮችን የሚያደርጉ ሰዎችን ራሳቸው በተናገሩት ነገሮች የፈጠሩት ችግሮች እንዲሰቃዩ የሚናገር ፀሎት ነው፡፡

የከንፈራቸው ክፋት

በተናገሩት ነገር ያመጡት ክፉ ነገሮች

ይክደናቸው

ተጨማሪ ሌላ ችግሮችን ሳያመጡ አስቆማቸው

የእሳት ፍም በላያቸው ይውደቅ እንዳይነሡም ወደ እሳትና ወደ ማዕበል ይጣሉ

“እሳት” የሚለው ክፉ ነገሮችን ለሚያደርጉት የመጣ ቅጣትን ያመለክታል፡፡

ወደ ማዕበል ይጣሉ

ይህ ሲኦልን ያመለክታል፡ የሙት አለም

ተናጋሪ ሰው

ስለ ሰዎች ክፉ ነገር የሚናገሩ ሰዎች

አመፀኛን ሰው ክፋት ለጥፋት ይፈልገዋል

እዚህ ላይ ክፋት አንድ ሰው ሌላ ሰውን ፈልጎ እንደሚበቀለው መስሎ ይናገራል፡፡