am_tn/psa/140/006.md

467 B

የልመናዬን ቃል አቤቱ አድምጥ

ይህ እርዳታን መጠየቅን ያሳያል፡፡ “እባክህ እንድትረዳኝ ስጠራህ ስማኝ”

በሰልፍ ቀን ራሴን ሸፈንህ

የአንድ ሰው ራስ በሰልፍ ጊዜ የሚጎዳ ቦታ ነው፡፡ ራሱን መሸፈን ሙሉ ሰውን ስለ መጠበቅን ያመለክታል፡፡ “ወደ ጦርነት ስወጣ እኔን ጠበቅከኝ”

ሰልፍ

x