am_tn/psa/140/004.md

661 B
Raw Permalink Blame History

ከኀጢአተኞች እጅ ጠብቀኝ

ይህ የሚያሳየው የኀጢአተኞችን ሃይልን ነው፡፡

ወጥመድን ሰወሩብኝ…ገመድን ዘረጉ….እንቅፋትን አኖሩ

ዋናው ሀሳብ ትዕቢተኞችና ክፉ ሰዎች የዘማሪውን ሕይወት ለማክበድ እቅድ እንደነበራቸው ነው፡፡ አንባቢዎች ይህንን የክፋት እቅድ ለመተግበር የተጠቀሙት ምን አይነት ወጥመድ እንደሆነ ማወቅ ብዙ አይጠበቅባቸውም፡፡ በአጭር አረፍተነገር እኔን ለመያዝ ወጥመድ አዘጋጁ