am_tn/psa/139/023.md

882 B

መርምረኝ

መዝሙረኛው ለእግዚአብሔር ማንኛውንም አይነት ሊኖረው የሚችለውን ሀጥያታዊ ሀሳብ የቀረበ ጥያቄ ነው፡፡ “እባክህ ፈልገኝ” ወይም “እንድትፈልግብኝ እለምንሃለሁ”

መርምረኝ ልቤንም እወቅ ፍተነኝ መንገዴንም እወቅ

እነዚህ ሁለቱ አረፍተ ነገሮች አንድ አይነት ተመሳሳይ ሃሳብ አላቸው፡፡ የሁለተኛው አረፍተ ነገር የመጀመሪያውን አረፍተነገር ያጠነክራል፡፡

በደልንም በእኔ

ይህ ባህሪን ይገልፃል

የዘላለም መንገድ ምራኝ

“መንገድ” የሚለው ቃል በእግዚአብሔር እምነትና ታዛዥነትን ነው፡፡ ማንም በዘላለማዊ መንገድ ቢሄድ፡፡