“ያንተ ሃሳብ እጅግ የተከበረ ነው” ወይም “ሃሳብህ ለኔ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው”
“ሃሳብ እጅግ በጣም ብዙ ናቸው”
ይህ ግነት የእግዚአብሔርን ሃሳብ መቁጠር እንደሚከብድ ጸሐፊው ለማሳየት ነው፡፡ “ልቆጥረው ከምችለው በላይ ነው ”