am_tn/psa/139/009.md

716 B

እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፣ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር

ጸሐፊው ይህን አግንኖ የሚናገረው የትም ቢሆን የት እግዚአብሔር በዚያ እንደሚገኝ ለማሳየት ነው፡፡

እንደ ንስር የንጋት ክንፍ ብወስድ

በድሮ ጊዜ በስተምሥራቅ በኩል ፀሀይ ስትወጣ ሰማይ ላይ እንድትበር ክንፍ አላት ተብሎ ይቆጠራል፡፡ “ፀሃይዋ ራሷ ተሸክማኝ በሰማይ ላይ ብትሄድ ራሱ”

እስከ ባህር መጨረሻ ብበርር

“ወደ እሩቅ ምዕራብ በኩል”

ትይዘኛለች

ትረዳኛለህ