am_tn/psa/139/007.md

494 B

ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ

እነዚህ ሁለት ጥያቄዎች ተመሳሳይነት አላቸው፡፡ መዝሙረኛው ከእግዚአብሔር መገኘት ወዴትም መሄድ እንደማይችል ይናገራል፡፡ “መንፈስህን ልሸሽ አልችልም”

ወደ ሲኦል ብወርድ

ይህ የሚያሳየው የሆነ ቦታ መቆየትን ነው፡፡ “በሲኦል እንኳን ብቆይ”