am_tn/psa/139/003.md

461 B

እረፍቴን አንተ መረመርህ መንገዶቼን ሁሉ

“መንገዶቼን” የአንድን ባህሪ ያመለክታል፡፡ በአንድላይ ይህ የሚያመለክተው ስለ መዝሙረኛው ያለውን የሚያመለክት ነው፡፡

ገና ከመናገሬ በፊት

“ገና ከመናገሬ በፊት” የሚለው ቃል ንግግርን ያመለክታል፡፡ “ምንም ነገር ከመናገሬ በፊት”