am_tn/psa/138/005.md

306 B

እግዚአብሔር ከፍ ያለ ነውና ወደ ችግረኞችም ይመለከታልና

እግዚአብሔር ከፍጥረታት ሁሉ በሃይል እና በሥልጣን ከፍ ያለ ነው፡፡ የእርሱ ፍላጎትም ለመንፈሱ ታማኝ እና የሚታዘዙ ላይ ነው፡፡