am_tn/psa/137/008.md

762 B

አጠቃላይ ሃሳብ

መዝሙረኛው የባቢሎን ሕዝብን እሱን እንደሚሰሙት ያህል መስሎ ሲናገር ያሳያል፡፡

የባቢሎን ልጅ ሆይ

ይህ የባቢሎን ከታማንና ህዝቦቿን ያመለክታል፡፡

የተመሰገነ ነው

“እግዚአብሔር ይባርከው”

ስለተበቀልሽን የሚበቀልሽ

ጸሐፊው የሆነሰው እነሱላይ ስለተደረገባቸው ነገር ሌሎቹ ላይ የሚያደርግ ልክ እንደ ክፍያ፡፡ “በኛ ላይ ያደረጋችሁብን እናንተ ላይ ይሁን”

በአለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው

“የሕፃናቶቻችሁን ጭንቅላት ከድንጋይ ላይ አፈረሰው”