“አስታውስ” ወይም “አስብ”
ኤዶምያውያንን አስብ ሲል ላደረጉት ነገር ሁሉ ቅጣቸው ማለቱ ነው፡፡ “ኤዶምያውያንን ላደረጉት ነገር ቅጣቸው”
ኢየሩሳሌም በጠላት መያዝ እንደ ውድቀት መስሎ ይናገራል፡፡ “ኢየሩሳሌም በተያዘችበት ቀን” ወይም “የባቢሎን ሰራዊት ኢየሩሳሌም የገቡ ቀን”