am_tn/psa/137/003.md

436 B

የማረኩን በዚያ የዝማሬን ቃል ፈለጉብን

“እኛን የማረኩን እንድንዘምር ፈለጉ”

በመዘመር እንድናስደስታቸው

“እንደተደሰትን እንድናስመስል አደረጉን”

ከፅዮን መዝሙሮች አንዱን

ይህ በኢሩሳሌም በመቅደስ ውስጥ ለማምለክ የሚጠቀሙት የእሥራኤላውያን መዝሙር ነው