am_tn/psa/137/001.md

578 B

አጠቃላይ ሃሳብ

ተመሳሳይነት በዕብራውያን ስነግጥም የተለመደ ነው

በባቢሎን ወንዞች አጠገብ

ከባቢሎን ወንዝ አጠገብ የሚገኝ

ተቀመጥን…አለቀስን…ባሰብናት…ሰቀልን

ጸሐፊው አንባቢውን አያካትትም

በአኻያ ዛፎችዋ

ይህ ዛፍ በእሥራኤል አይበቅልም፡፡ “በአኻያ ዛፎች” በባቢሎን የሚገኙ ሁሉንም ዛፎች ያመለክታል፡፡ “በባቢሎን በሚገኙ ዛፎች ላይ”