am_tn/psa/136/010.md

435 B

ምሕረቱ ለዘላለም ነውና

“ምሕረቱ ለዘላለም ነው” በመዝሙረ ዳዊት 136፡1 ላይ እንዴት እንደ ተረጎመው ተመልከት፡፡

ከመካከላቸው

“ከግብፃውያን መካከል”

በፀናች እጅ በተዘረጋችም ክንድ

“እጅ” እና “ክንድ” የሚሉት ቃላት ሃይልን ያመለክታል፡፡ “በታላቅ ሀይል”