am_tn/psa/136/008.md

408 B

ቀንን ያስገዛው…ሌሊትን ያስገዛቸው

ፀሀይ ጨረቃ እና ከዋክብት እንደ ንጉሥ መስሎ ይናገራል፡፡ “በቀን እንድትሆን…በለሊት እንድትሆን”

ምሕረቱ ለዘላለም ነውና

“ምሕረቱ ለዘላለም ነው” በመዝሙረ ዳዊት 136፡1 ላይ እንዴት እንደ ተረጎመው ተመልከት