am_tn/psa/136/006.md

648 B

ምድርን በጥልቅ ውሃዎች ላይ

በድሮ ግዜ እሥራኤላውያን የምድር ደረቅ ክፍል በውሃዎች ላይ ነው ብለው ያስቡ ነበር፡፡ “በውሃዎች ላይ ምድርን አስቀመጠ”

ምሕረቱ ለዘላለም ነውና

“ምሕረቱ ለዘላለም ነው” በመዝሙረ ዳዊት 136፡1 ላይ እንዴት እንደ ተረጎመው ተመልከት

ታላለቅ ብርሃናትን

ይህ የምድርን የብርሃን ምንጭን ሲያመለክት በተለይ ፀሀይና ጨረቃን ያመለክታል፡፡ “ፀሃይ ጨረቃና ከዋክብትን”