am_tn/psa/135/019.md

325 B

በኢየሩሳሌም የሚያድር

እግዚአብሔር በኢየሩሳሌም እንደሚኖር መስሎ ሲናገር ምክንያቱም ደግሞ እሥራኤላውያን የሚያመለኩበት መቅደስ በእዛ ስለሚገኝ ነው፡፡ “እርሱ በእየሩሳሌም መቅደስ ያለው፡፡”