am_tn/psa/135/014.md

530 B

የሚሰሩአቸው ሁሉ የሚታመኑባውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁን

ሀይል የሌላቸው እና ችላ ማለት ልክ እንደ ጣኦት ሲመስለው ይህም አያይም አይናገርም አይሰማም ወይም አይተነፍስም፡፡ “እነሱን የሚሰሩኣቸው ልክ እንደ ጣኦታቸው ሀይል የሌላቸው እና የማይገባቸው ይሆናሉ፡፡”

የሚታመኑባቸውም ሁሉ

“እነዛ በጣኦቶቻቸው የሚተማመኑ”