የእግዚአብሔር ለእሥራኤላውያን ምድሪቱን ስጦታ ልክ ከአባት ወደ ልጅ ውርስ እንደሚሄድ መስሎ ይናገራል፡፡ “ምድሪቱን ለዘለአለም እርሱ ሰጠን” ወይም “የነርሱን ምድር ለኛ ለዘላለም ሰጠን”
ይህ የሚያመለክተው የሱን ዝና እና ማዕረጉን ነው፡፡ “ዝናህን” ወይም “ማዕረግህን”