am_tn/psa/135/008.md

565 B

ተአምራትንና ድንቅን

እነዚህ ሁለት ቃላት አንድ አይነት ትርጉም ሲኖራቸው ይህም እግዚአብሔር በግብፅ ላይ የላከውን ተአምራታዊ ችግሮችን ያሳያል፡፡

ግብፅ ሆይ

መዝሙረኛው የግብፅ ሕዝብ ልክ እንደሚሰማው መስሎ ይናገራል፡፡ “ከግብፅ ሕዝብ መሃከል” ወይም “ከግብፃውያን ሕዝብ መካከል፡፡”

በፈርኦንና በባሪያዎቹ ላይ

“ፈርኦንን ለመቅጣት”