መዛግብቱ ማለት ለወደፊት የሚጠቅሙ እቃዎች የሚቀመጡበት ቤት ነው፡፡ ይህ የሚያሳየው እግዚአብሔር ንፋስን ሁሉ የመቆጣጠር ሀይል እንዳለው ነው፡፡ “በሃይሉ ንፋሳትን እንዲነፍሱ ያደርጋል፡፡”