ስሙን ስናመሰግን መልካም ነው
“ያዕቆብ” የሚለው የሚያመለክተው የእርሱን ልጆች የእሥራኤል ሕዝብን ነው፡፡ “እግዚአብሔር የያዕቆብን ልጆች መረጠ”
“እሥራኤልን ለራሱ መርጦአቸዋል፡፡”