am_tn/psa/134/001.md

1002 B

አጠቃላይ ሃሳብ

ተመሳሳይነት በዕብራውያን ስነግጥም የተለመደ ነው

መዝሙረ መዐርግ

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) “ለማክበር ሕዝቡ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄዱ የዘመሩት መዝሙር ነው፡፡” ወይም 2) “ወደ መቅደሱ ለመግባት ሕዝቡ የዘመሩት መዝሙር ነው” ወይም 3) “ቃላቶቹ እንደ እርምጃ የሆኑ መዝሙሮች ናቸው”፡፡ በመዝሙረ ዳዊት 120፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሁላችሁ

“እግዚአብሔርን የምታገለግሉ ሁላችሁ”

እጆቻችሁን አንሱ

እንደዚህ ሰዎች እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑት እና የሚፀልዩት፡፡

በቤተ መቅደስ

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) “በመቅደሱ” 2) “በመቅደስ ውስጥ ወደ ቅዱሱ ቦታ”