am_tn/psa/132/017.md

1.3 KiB

በዚያ ለዳዊት ቀንድን አበቅላለሁ

እግዚአብሔር የዳዊትን ልጅ እንደ ሀይለኛ የእንስሳ ቀንድ መስሎ ይናገራል፡፡ “የዳዊትን ልጅ ከሱ ቀጥሎ ንጉሥ አደርገዋለሁ” ወይም “የዳዊት ልጅ ንጉሥ እንዲሆን አደርጋለሁ”

ለቀባሁትም ሰው መብራትን አዘጋጃለሁ

እግዚአብሔር የዳዊት ልጅ በንግስና እንደመሚመራ ልክ እንደ መብራት እንደሚያበራ መስሎ ይናገራል፡፡ “የቀባሁትን የዳዊት ልጅ በንግስና መምራቱን ይቀጥላል”

ለቀባሁት

“የመረጥኩት ንጉሥ”

ጠላቶችንም እፍረትን አለብሳቸዋለሁ

እፍረት ልክ እንደ ልብስ መስሎ ይናገራል፡፡ ይህ እፍረት በጦርነት ሽንፈትን ያመለክታል፡፡ “ጠላቶቹን አሳፍራቸዋለሁ” ወይም “ጠላቶቹ እንዲሸነፉ እና እንዲያፍሩ አደርጋለሁ”

እርሱ ግን በራሱ ላይ የደፋው ዘውድ ያበራል፡፡

ዘውድ የሚለው ግዛቱን ሲሆን ታላቅነቱ ደግሞ በብርሃን መስሎ ይናገራል፡፡ “ታላቅ ንጉሥ ይሆናል” ወይም “የእሱ ታላቅነት ያበራል፡፡”