እግዚአብሔር ስለ ፅዮን ከተማ እንደ ሴት መስሎ መናገሩን ቀጠለ፡፡
“ፅዮንን እጅግ አበዝቼ እባርካታለሁ”
“ድሆች” የሚለው በፅዮን የሚገኙ ድሆችን ሲሆን “እንጀራ” ደግሞ አጠቃላይ ምግብን ያመለክታል፡፡ “በፅዮን ያሉ ድሃዎችን በምግብ አጠግባቸዋለሁ”
x