am_tn/psa/132/013.md

1.0 KiB

አጠቃላይ ሀሳብ

“እርሱ” “የእኔ” እና “እኔ” የሚሉት ቃላት እግዚአብሔርን ሲያመለክት “እርሱዋ” የሚለው ደግሞ ፅዮንን ነው፡፡

ፅዮንን...መርጦአታልና…ወድዶአታል

ጸሐፊው የፅዮን ከተማን በሴት መስሎ ነው የፃፈው፡፡

ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና

“ማደሪያው” የሚለው የሚያመለክተው 1) የሚመራበት ዙፋኑን ነው፡፡ ወይም 2) የሚያርፍበት ቦታን ነው

ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና

“እግዚአብሔር የፅዮን ከተማ ለማረፊያ ፈልጎአታል፡፡”

ማረፊያዬ ናት

እግዚአብሔር ሕዝቡ እንዲያመልኩት የመረጠው ቦታ ልክ እርሱ የሚያርፍበት ቦታ ወይም ደግሞ ለዘለአለም የሚኖርበት ስፍራ መስሎ ይናገራል፡፡ “እኔ በምቆይበት ስፍራ”