am_tn/psa/132/011.md

669 B

ከሆድህ ፍሬ በዙፋንህ ላይ አስቀምጣለሁ።

የንጉሥን ልጅ ባለበት ንጉሥ ማድረግ ልክ እንደ በንጉሱ ዙፋን ላይ እንደማስቀመጥ መስሎ ይናገራል፡፡ “እሥራኤልን እንዲመራ ልጅህን አነግሳለሁ”

በዙፋንህ ላይ ለዘላለም ይቀመጣሉ

ንጉሥ ሆኖ መምራት ልክ እንደ ዙፋን ላይ እንደመቀመጥ መስሎ ይናገራል፡፡ “ንጉሥ ሆኖ ይመራል፡፡”

ልጆችህ

“ልጆችህ” የሚለው ቃል ንጉሥ የሚሆነውን የዳዊትን ልጅን ነው፡፡ “ልጅህን”