am_tn/psa/132/003.md

838 B

ለዓይኖቼም መኝታ ለሽፋሽፍቶቼም እንቅልፍ

“መኝታ እና እንቅልፍ” ልክ እንደሚሰጥ ነገር መስሎ ይናገራል፡፡ አይን እና ሽፋሽፍት ሙሉ ሰውን ያመለክታል፡፡ “አይኔ እንዲተኛ ወይም ለሽፋሽፍቶቼ እረፍት አልሰጣቸውም” ወይም “አልተኛም ወይም ደግሞ ለማረፍ አይኖቼን አልከድንም”

ለእግዚአብሔር ስፍራ…እስካገኝ ድረስ

ለእግዚአብሔር ቦታ ላይ መገንባትን ልክ ለእርሱ ቦታን እንደ መፈለግ መስሎ ይናገራል፡፡ “ለእግዚአብሔር ስፍራ አግኝቼ እስክገነባ ድረስ”

ለያዕቆብ አምላክ

ይህ እግዚአብሔርን ያመለክታል፡፡