am_tn/psa/132/001.md

969 B

አጠቃላይ ሃሳብ

ተመሳሳይነት በዕብራውያን ስነግጥም የተለመደ ነው

መዝሙረ መዐርግ

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) “ለማክበር ሕዝቡ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄዱ የዘመሩት መዝሙር ነው፡፡” ወይም 2) “ወደ መቅደሱ ለመግባት ሕዝቡ የዘመሩት መዝሙር ነው” ወይም 3) “ቃላቶቹ እንደ እርምጃ የሆኑ መዝሙሮች ናቸው”፡፡ በመዝሙረ ዳዊት 120፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ዳዊትን ገርነቱንም

ዳዊት ስላለፈበት መንገድ እንዲሁም የዳዊትን ባህሪ አስብ

አስብ

“አስታውስ” ወይም “ስለሱ አስብ”

ለያዕቆብ አምላክ

ይህ እግዚአብሔርን ያመለክታል፡፡

ለያዕቆብ አምላክ

ይህ እግዚአብሔርን ያመለክታል፡፡