መዝሙረኛው ጠላቶቹ እየሞቱ እንዳሉ እና በቁጥር ማነሳቸውን ይናገራል፡፡ እነዚህን ቤት ጠራ ላይ ከሚበቅሉ ለመቁረጥ የሚያስቸግሩ ሳር ጋር ያወዳድራቸዋል፡፡ “ይሙቱ ደግሞም ቁጥራቸው ይቀንስ ልክ እንደ ሳር…ነዶዎቹን ለሚሰበስብ”
እግዚአብሔር ይባርካችሁ