am_tn/psa/129/001.md

1.1 KiB

አጠቃላይ ሃሳብ

ተመሳሳይነት በዕብራውያን ስነግጥም የተለመደ ነው

መዝሙረ መዐርግ

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) “ለማክበር ሕዝቡ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄዱ የዘመሩት መዝሙር ነው፡፡” ወይም 2) “ወደ መቅደሱ ለመግባት ሕዝቡ የዘመሩት መዝሙር ነው” ወይም 3) “ቃላቶቹ እንደ እርምጃ የሆኑ መዝሙሮች ናቸው”፡፡ በመዝሙረ ዳዊት 120፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ኀጢአተኞች በጀርባዬ ላይ መቱኝ

በግርፋት የሚመጣ ጠባሳ እንደ ሚተረስ መስሎ ይነገረል፡፡ ገበሬ በመስመር ሜዳላይ በጥልቁ ያርሳል፡፡ “ጠላቶቼ ጀርባዬን ቆራርጠውኛል፡፡”

ኀጢአታቸውን አስረዘሙብኝ

ይህ ከለይ የቀጠለ ሀሳብ ነው፡፡ “ኀጢአታቸውን” የሚለው ቃል ገበሬ የሚያርሰው መስመር ነው፡፡ “በረጃጅሙ ጀርባዬን ቆራረጡኝ”