am_tn/psa/127/001.md

1.0 KiB

አጠቃላይ ሃሳብ

ተመሳሳይነት በዕብራውያን ስነግጥም የተለመደ ነው

መዝሙረ መዐርግ

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) “ለማክበር ሕዝቡ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄዱ የዘመሩት መዝሙር ነው፡፡” ወይም 2) “ወደ መቅደሱ ለመግባት ሕዝቡ የዘመሩት መዝሙር ነው” ወይም 3) “ቃላቶቹ እንደ እርምጃ የሆኑ መዝሙሮች ናቸው”፡፡ በመዝሙረ ዳዊት 120፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ማልዳችሁ መነሳታችሁ አምሽታችሁም መተኛታችሁ

ታታሪ ሰራተኛ ሰው በብዛት በማለዳ ተነስቶ ማታ አምሽቶ ነው ቤት ሚመለሰው፡፡

የእለት ጉርስ

የእለት ጉርስ የሚለው አንድ ሰው ሁልጊዜ ለመኖር የሚያስፈልገውን ምግብ ያመለክታል፡፡ “ተግታችሁ ስሩ የእለት እንጀራ ለማግኘት”