am_tn/psa/126/004.md

429 B

በእንባ የሚዘሩ…እያለቀሱ የተሰማሩ…ነዶአቸውን ተሸክመው ደስ እያላቸው ይመጣሉ

እነዚህ ሁለት ቁጥሮች ተነፃፃሪ ናቸው፡፡ ሁለተኛው አረፍተ ነገር ከመጀመሪያው አረፍተ ነገር ጋር ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖረው ብዙ መረጃ ይይዛል፡፡

በእንባ የሚዘሩ

በእንባ የሚዘሩ