am_tn/psa/126/002.md

911 B

አፋችንን በሳቅ

ሳቅ የሚለው ቃል ልክ አፋቸው እንደ መያዣ እቃ መስሎ ሳቅ ደግሞ በውስጡ እንዳለ መስሎ ይናገራል፡፡ ሳቅ የሚለው የደስታቸው መልስ እንደሆነ ግልፅ አድርጎ ይናገራል፡፡ “በደስታ ሳቅን”

አንደበታችን በእልልታ ተሞላ

እልልታ የሚለው ቃል ልክ አንደበታቸው እንደ መያዣ እቃ መስሎ እልልታ ደግሞ በውስጡ እንዳለ መስሎ ይናገራል፡፡ “አንደበታችን በእልልታ ተሞላ”

በሕዝቦች መካከል

“በራሳቸው በከተማዋ ሕዝቦች መካከል”፡፡

እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን እኛም ደስ አለን

“እግዚአብሔር ታላቅ ነገር ስላደረገልን በጣም ደስተኛ ሆንን”