am_tn/psa/124/006.md

899 B

ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገ

ጠላቶቻቸው ልክ እሥራኤላውያንን በልቶ እንደ ሚጨርሳቸው የዱር እንስሳ መስሎ ይናገራል፡፡ “በዱር እንስሳ እንደ ተበላ ያህል ያጠፉን ነበር”

እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች

ጸሐፊው ከጠላቶቹ ማምለጥን ልክ እሱን ከአዳኞች ወጥመድ እንዳመለጠች ወፍ መስሎ ይናገራል፡፡ “ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ እንዳመለጠች እኔም ከጠላቶቼ አመለጥኩኝ”

ወጥመድ

ትናንሽ እንስሳትን ወይም ወፎችን ለመያዝ ከገመድ የሚሰራ ነው፡፡

ወጥመድ ተሰበረ

ጸሐፊውን ለመያዝ የጠላት ሴራን መክሸፍ ልክ እንደ ተሰበረ ወጥመድ መስሎ ይናገራል፡፡