am_tn/psa/124/004.md

1.4 KiB

አጠቃላይ ሃሳብ

በእነዚህ ሁለት ቁጥሮች ጸሐፊው የእሥራኤልን ጠላቶች ከ የጎርፍ ውሃ ጋር ያወዳድረዋል፡፡

ጎርፍ ባጥለቀለቀን…በሰጠመን

ከበፊቱ ቁጥር ጋር የቀጠለ ነው፡፡ ይህ እግዚአብሔር አብሮአቸቸው ስለነበረ ያልተፈጠረን ነገር ያስረዳል፡፡ “ጎርፉ አላጥለቀለቀንም…አላሰጠመንም”

ጎርፍ…ፈረሰኛው…ደራሽ ውሃም

እነዚህ ሐረጎች አንድ አይነት ትርጉም አለቸው

ባጥለቀለቀን…ባሰጠመን…በወሰደን

እነዚህ ሐረጎች አንድ አይነት ትርጉም አላቸው

ደራሽ ውሃም ጠራርጎ በወሰደን

የጸሐፊው ጠላቶቻቸው ልክ እንደ ደራሽ ውሃ መስሎ ይናገራል፡፡ “ጠላቶቻችን በቀላሉ ያሸንፉን ነበር”

ጎርፍ ባጥለቀለቀን

የጸሐፊው ጠላቶቻቸው ልክ እሥራኤላውያንን እንደሚያጥለቀልቅ ጎርፍ መስሎ ይናገራል፡፡ “ጠላቶቻችን እኛን ያጥለቀልቁን ነበር፡፡”

ፈረሰኛው ውሃ ባሰመጠን

የጸሐፊው ጠላቶቻቸው ልክ እሥራኤላውያንን እንደ ፈረሰኛ ውሃ መስሎ ይናገራል፡፡ “ጠላቶቻችን እኛን ያጠፉን ነበር፡፡”