am_tn/psa/124/001.md

1.6 KiB

አጠቃላይ ሃሳብ

ተመሳሳይነት በዕብራውያን ስነግጥም የተለመደ ነው

መዝሙረ መዐርግ

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) “ለማክበር ሕዝቡ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄዱ የዘመሩት መዝሙር ነው፡፡” ወይም 2) “ወደ መቅደሱ ለመግባት ሕዝቡ የዘመሩት መዝሙር ነው” ወይም 3) “ቃላቶቹ እንደ እርምጃ የሆኑ መዝሙሮች ናቸው”፡፡ በመዝሙረ ዳዊት 120፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን…ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር

ይህ የሚያሳየው እግዚአብሔር ከነርሱ ጋር ስለሆነ ያልተፈጠረ ነገርን ነው፡፡ “እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነበር…ህያዋን ሆነን አይውጡንም”

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን…እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን

እነዚህ ሁለት አረፍተ ነገሮች አንድ አይነት ሀሳብ ኣላቸው፡፡ “ያለ እግዚአብሔር እርዳታ…ያለ እግዚአብሔር እርዳታ”

ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር

ይህ ልክ ትልቅ እንስሳ ትንሽን እንስሳ እንደሚውጥ እሥራኤላውያን እንደዚህ ነበር ይሞቱ የነበረው፡፡ “ይገድሉን ነበር”

ቁጣቸው በላያችን በነደደ ጊዜ

“ቁጣቸው” የሚለው ቃል የተቆጡትን ጠላቶቻቸውን ያመለክታል፡፡ “በእኛ እጅግ በጣም ተቆጥተው ነበር”