am_tn/psa/121/007.md

381 B

ይጠብቅሃል…ነፍስህንም ይጠብቃታል…እግዚአብሔር መውጣትና መግባትህን ይጠብቃል፡፡

እነዚህ ሦስት ሐረጎች አንድ አይነት ትርጉም አላቸው፡፡ ድግምጋሞሹ ሃሳቡን ያጠነክረዋል፡፡

ነፍስህን

ይህ ጸሐፊውን ያመለክታል፡፡ “አንተን”