am_tn/psa/121/003.md

1.2 KiB

አጠቃላይ ሃሳብ

እዚህ ጋር ወደ ሌላ ሰው ሲዞር ይመለከታል፡፡ ይህም ማለት 1) ጸሐፊው የእሥራኤል ሕዝብ ማናገር ጀመረ ወይም 2) ጸሐፊው ሌላ ሰው ጸሐፊውን እያናገረ እንደ ሆነ ይናገራል፡፡

እግርህን ለመናወጥ

ይህ ከመውደቅ ጋር ያያይዘዋል፡፡ “እንድትወድቅ”

የሚጠብቅህም… የሚጠብቅ

እነዚህ ሐረጎች አንድ አይነት ሃሳብ ሲኖራቸው ሁለቱም የእግዚአብሔርን ጠባቂነት አግንኖ ያሳያል፡፡

የሚጠብቅህም አይተኛም

“አይተኛም” ማለት ጥበቃውን ያቆማል፡፡ “እግዚአብሔር አይተኛም እና መጠበቁንም አያቆምም” ወይም “እግዚአብሔር ሁልጊዜ ይጠብቅሃል፡፡”

አይተኛም… አይተኛም አያንቀላፋም

እነዚህ ሁለት ሐረጎች አንድ አይነት ሀሳብ አላቸው፡፡ ሁለተኛው የመጀመሪያውን ያጠናክረዋል፡፡

እነሆ

ተመልከት ወይም ልብ በል

አይተኛም አያንቀላፋም

x