am_tn/psa/118/029.md

842 B

ይህ የቃለ አጋኖ ምልክት ሲሆን በቋንቋ ውስጥ በሚገኝ በየትኛውም የቃለ አጋኖ ትኩረት ተፈጥሮአዊ በሆነ መንገድ ልትጠቀምበት ትችላለህ፡፡

እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ እርሱ ቸር ነውና

“ስላደረገው መልካም ነገር እግዚአብሔርን አመስግኑ።” ይህንን መዝሙር 118፡1ን እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

የቃል ኪዳኑ ታማኝነት ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል

“ታማኝነት” የሚለው ረቂቅ ስም ከቅፅል ጋር ሊተረጎም ይችላል፡፡ ይህንን መዝሙር 118፡1-2 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ “ለቃል ኪዳኑ ለዘላለም ታማኝ ነው”