am_tn/psa/118/003.md

872 B

የአሮን ቤት እንዲህ ይበል

እዚህ ላይ “ቤት” የሚለው ቃል የአንድን ሰው ቤተሰብ እና ዘሮቹን ይወክላል፡፡ ይህ ሐረግ የአሮን ዘሮች የነበሩትን ካህናትን ያመለክታል፡፡ “የአሮን ዘሮች እንዲህ ይበሉ” ወይም “ካህናቱ እንዲህ ይበሉ”

የቃል ኪዳኑ ታማኝነት ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል

“ታማኝነት” የሚለው ረቂቅ ስም ከቅፅል ጋር ሊተረጎም ይችላል፡፡ በመዝሙር 118፡1-2 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ “ለቃል ኪዳኑ ለዘላለም ታማኝ ነው”

የእግዚአብሔር ታማኝ ተከታዮች

“እግዚአብሔርን የሚፈሩ” ወይም “እግዚአብሔርን የሚያመልኩ”