am_tn/psa/118/001.md

630 B

አጠቃላይ መረጃ

በዕብራውያን የቅኔ አጻጻፍ ውስጥ ተመሳሳይነት የተለመደ አገላለጽ ነው፡፡

እግዚአብሔር መልካም ስለሆነ አመስግኑ

“እርሱ ከሚያደርጋቸው መልካም ነገሮች የተነሣ እግዚአብሔርን አመስግኑ”

የቃል ኪዳኑ ታማኝነት ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል

“ታማኝነት” የሚለው ረቂቅ ስም ከቅፅል ጋር ሊተረጎም ይችላል፡፡ “ለቃል ኪዳኑ ለዘላለም ታማኝ ነው”

እስራኤል እንዲህ ይበል

x